Ethiopian Maritime Authority

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የማኔጅመንት አባላት  የማሪታይም እና ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት  ሲስተም ( MLMS) (Inception Report) ገመገመ::

ሰኔ10 ፣2018 ዓ.ም ( ኢማባ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የማኔጅመንት አባላት የውስጥ አስራርን በማዘመን አሰራሩን ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ለማቅረብ እና…

Read More
በቀላሉ የሚበላሹ የግብርና ምርቶችን ማቆያ የቀዝቃዛ መጋዘንና ማጓጓዣ የአሠራር ሥርዓትን አስመልክቶ በተካሄደ ጥናት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ ፡፡

ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም. (ኢማባ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከኪንግደም ኦፍ ኔዘርላንድ ጋር በመተባበር ኩል ፖርት አዲስ በሚል ስያሜ በሞጆ…

Read More
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የሎጅስቲክስ አቅርቦት  ሰንሰለት አስተዳደር   የትምህርት እና ምርምር መርሀግብር   የሚያካሂዱ  ዩኒቨርስቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ሚያዝያ 2/2017 ዓም(ትሎሚ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የሎጅስቲክስ (Logistics) እና አቅርቦ ት ሰንሰለት አስተዳደር (Supply Chain Management)…

Read More
ኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ለሶስት ተጨማሪ ኩባንያዎች የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቃድ ሰጠ።

መጋቢት 5፣ 2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን በገቢ እና ወጭ ንግድ እንቅስቃሴ ተጽዕኖ በማድረግ የአገሪቱን የሎጅሰቲከስ አሰራር ያሳድጋሉ ለተባሉ እና ባለስልጣን…

Read More
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከላኪዎች ፣ መርከብ ወኪሎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር በኮንቴኔራይዜሽን ዙሪያ  ውይይቱ አደረገ።

ሚያዝያ 21፣2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከላኪዎች፣ መርከብ ወኪሎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር በኮንቴኔራይዜሽን ላይ ውይይት አድረገዋል። የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት…

Read More
የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዲጂታል ስርዓትን በመተግበር ረገድ የተሻለ ስራ አከናውኗል::

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15/2016(ኢዜአ)፦ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዲጂታል ስርዓትን በመተግበር ረገድ የተሻለ ስራ ማከናወኑን የፌደራል መንግስት የድጋፍና የሱፐርቪዥን ቡድን ገለጸ።…

Read More