Ethiopian Maritime Authority

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን

በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል አምራቾች የሚያነሷቸውን ችግሮች መሰረት ያደረገ ዘላቂ ስራ መስራት ያስፈልጋል /አምባሳደር ግርማ ብሩ/

የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል መደበኛ ስበሰባውን ያካሄደ ሲሆን የተለያዩ የጥናት ሰነዶችም ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ፡፡ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት ማነቆ የሆኑትን…

Read More
መንግሥት የሎጂስቲክስ ዘርፉን በማዘመን የገቢና የወጪ ንግድን ቀልጣፋ በማድረግ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ነው::

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 7/2018(ኢዜአ)፦ መንግሥት የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ ዘርፍ በማዘመን የገቢና የወጪ ንግድን ቀልጣፋ በማድረግ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን…

Read More
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የማኔጅመንት አባላት  የማሪታይም እና ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት  ሲስተም ( MLMS) (Inception Report) ገመገመ::

ሰኔ10 ፣2018 ዓ.ም ( ኢማባ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የማኔጅመንት አባላት የውስጥ አስራርን በማዘመን አሰራሩን ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ለማቅረብ እና…

Read More
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የዘመናዊ  የላብራቶሪ አገልግሎት ማቋቋሚያ ጥናት ረቂቅ ሪፓርት  ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ

ግንቦት 27፣2018 ዓ.ም ( ኢማባ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የዘመናዊ ላብራቶሪ አገልግሎት ማቋቋሚያ ጥናት ሪፓርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደርጓል።…

Read More