In August 2007, the Ethiopian Federal Democratic Republic’s Ministry of Transportation established the former Ethiopian Maritime Affairs Authority (EMAA) under Proclamation No.549/2007. The Ministry of Transportation vested EMAA with the responsibility and authority to ensure the standards of Ethiopia’s maritime training and seafarer certification, marine & dry ports, and transport logistics infrastructure. EMA is a Transport Ministry agency, managed by the Office of the Director-General. The Authority is based in Addis Ababa, Ethiopia, and operates separate departments for the accreditation of training centers & seafarer certification, registration of Ethiopia’s national fleet, and maritime security and safety.
ራእይ
ኢትዮጵያ በ2022 አ.ም በሎጂስቲክስ አፈፃፀም ከአፍሪካ ቀዳሚ እንዲሁም ባህረኞችን ለአለም ገበያ በማቅረብ ከመጀመሪያዎቹ አምስት የአለም ሀገራት ተርታ ተሰልፋ ማየት፡፡
ተልእኮ
የማሪታይም ሎጂስቲክስ ዘርፍ የፖሊሲና የህግ ማእቀፍ በማጠናከር፣ የኦፕሬተሮችን ብቃት በማሳድግ፣ የተሳለጠና አስተማማኝ የጉምሩክና የትራንዚት ስርአት እንዲዘረጋ በማድረግ፣ በሎጂስቲክስ መሰለተ ልማት በመገንባት፣ ብቁ ባህረኞችን ማፍራት ማእከል ያደረገ የባህር ዘርፍ ኢኮኖሚ በመፍተር፣ የባህርተኞችን ከመርከብ የመኮብለል ችግር የሚፈታና የባህረኞችን የእርካታ ደረጃ የሚያሳድግ አሰራር በመዘርጋት፣ ጠንካራ የባህረኞች የገበያ መዋቅር በማደራጀት፣ የዘርፉን የማስፈፀም አቅም በመገንባት፣ የሎጂስቲክስ ስርአትን ትራንስፎርም ማድረግ እና የሀገራችን የብሉ ኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማሳድግ፡፡
እሴቶች
- አለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት
- ትራንስፎርሜሽን
- የቡድን መንፈስ
- ግልፀኝነት
- ታማኝነት
- ቅድሚያ ለድህንነት
- ቅንጅታዊ አሰራር
- ውጤታማነት
QUALITY POLICY
EMA is committed to providing the highest quality services to our customers to ensure safe, secure ships and protected environment as well as providing world class skilled seafarers; Ensuring that the nations logistics services are accessible, reliable, efficient, and cost effective. We shall continue to strive for quality culture and excellence in everything we do while adhering to all applicable statutory laws and regulations.
ኳሊቲ ፖሊሲ
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ለደንበኞቹ አስትማማኝ አገልግሎት በመስጠት፣ የመርከቦች ሴፍቲ እና ድህንነትን አስተማማኝነት ማረጋገጥ፣ የባህር አካባቢ ከብክለት የፀዳ እንዲሆን፣ መርከበኞች የአለም አቀፍ ብቃት ደረጃን ያሟሉ እንዲሆን፣ የሀገራችን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ፈጣንና አስተማማኝ፣ በማድለግ አለም አቀፍ እና ሀገራዊ ህጎችንና ደንቦችን በማክበር የላቀ አገልግሎት በመስጠት ጥረት ማድረጋችንን እንቀጥላለን፡፡
Proclamation
Ethiopian Maritime Authority is governmental regulatory body established as proclamation No. 549/2007 and changed its name as per proclamation No. 1263/2021
Vision
To make Ethiopia the leading logistics performer in Africa and one of the five supplying seafarer nations in the world by 2030.
Mission
Values
Objectives
For more information watch this video:




