October 9, 2024

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከመጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ አቶ አብዱልበር ሸምሱን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን አሳውቀዋል፡፡

አቶ አብዱልበር ሸምሱ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት ባለሥልጣን መ/ቤቱን ከጥር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምረው በመሾም በዋና ዳይሬክተርነት ሲያገለግሉ የነበሩትን ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ በመተካት ነው።

የባለሥልጣን መ/ቤቱ አመራርና ሰራተኞች ለአቶ አብዱልበር ሸምሱ የተቋማችን ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመሾምዎ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመኛሉ፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *