Ethiopian Maritime Authority

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የሎጅስቲክስ አቅርቦት  ሰንሰለት አስተዳደር   የትምህርት እና ምርምር መርሀግብር   የሚያካሂዱ  ዩኒቨርስቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ሚያዝያ 2/2017 ዓም(ትሎሚ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የሎጅስቲክስ (Logistics) እና አቅርቦ ት ሰንሰለት አስተዳደር (Supply Chain Management)…

Read More
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን እና አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ  የማሪታይም አካዳሚ ለመክፈት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፤

መጋቢት19፣2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር የማሪታይም አካዳሚ ለመክፈት የሚያችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። በኢትዮጵያ የማሪታይም…

Read More
ኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ለሶስት ተጨማሪ ኩባንያዎች የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቃድ ሰጠ።

መጋቢት 5፣ 2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን በገቢ እና ወጭ ንግድ እንቅስቃሴ ተጽዕኖ በማድረግ የአገሪቱን የሎጅሰቲከስ አሰራር ያሳድጋሉ ለተባሉ እና ባለስልጣን…

Read More
የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከላኪዎች ፣ መርከብ ወኪሎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር በኮንቴኔራይዜሽን ዙሪያ  ውይይቱ አደረገ።

ሚያዝያ 21፣2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከላኪዎች፣ መርከብ ወኪሎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር በኮንቴኔራይዜሽን ላይ ውይይት አድረገዋል። የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት…

Read More
የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዲጂታል ስርዓትን በመተግበር ረገድ የተሻለ ስራ አከናውኗል::

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15/2016(ኢዜአ)፦ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዲጂታል ስርዓትን በመተግበር ረገድ የተሻለ ስራ ማከናወኑን የፌደራል መንግስት የድጋፍና የሱፐርቪዥን ቡድን ገለጸ።…

Read More
የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቢሾፍቱ የሚገኘው የባቦጋያ ማሪታይምና ሎጅስቲክስ አካዳሚ ላይ የመስክ ምልከታ አደረገ።

ቋሚ ኮሚቴው በማዕከሉ ውስጥ ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚሰጡትን የመጀመሪያ እርዳታ ህክምና፣ ቤተ መፅሐፍት፣ የደህንነት መጠበቂያና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ክፍሎችን ተመልክቷል። የቋሚ ኮሚቴው…

Read More

በአገር ዓቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ የሆነ የሀገር ውስጥ ውሀ ትራንስፖርት የደህንነት መመሪያ በማዘጋጀት የጉዞ ደህንነቱ የተጠበቀ እና የትራንስፖርት አገልግሎቱ ለህዝብ…

Read More