አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢና የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ተከፈተ።የንግድ ቀጠናው ለጅቡቲ ወደብ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ የገቢ ምርቶች በቀጥታ አገር ወስጥ እንዲደርሱ በማድረግ የወደብ ወጪን ያስቀራል ተብሏል።የምርቶችን ሎጂስቲክስ በማቀላጠፍ ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ የላቀ ሚና ይኖረዋል ነው የተባለው።
Tags Cloud
Latest Posts
- በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል አምራቾች የሚያነሷቸውን ችግሮች መሰረት ያደረገ ዘላቂ ስራ መስራት ያስፈልጋል /አምባሳደር ግርማ ብሩ/
- መንግሥት የሎጂስቲክስ ዘርፉን በማዘመን የገቢና የወጪ ንግድን ቀልጣፋ በማድረግ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ነው::
- ሁለተኛው ምዕራፍ የሎጂስቲክ ማስተር ኘላን የጥናት ሪፓርት በባለድርሻ አካላት ተገመገመ::
- የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን በEQA ባለሙያዎች የተካሄደውን የጥራት ግምገማ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ::
- የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የማኔጅመንት አባላት የማሪታይም እና ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ሲስተም ( MLMS) (Inception Report) ገመገመ::














Leave a Reply