October 10, 2024
ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም የባለስልጣኑ አመራር እና ሰራተኞች በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻኘዮና ሀገራችንን ለድል ላበቋት አትሌቶቻችን የምስጋና መርሃግብር አድርገዋል።

ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም የባለስልጣኑ አመራር እና ሰራተኞች በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻኘዮና ሀገራችንን ለድል ላበቋት አትሌቶቻችን የምስጋና መርሃግብር አድርገዋል።

በዚህ መርሀ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ እንደገለፁት:- በአትሌቲክሱ ዘርፍ የተገኘው ድል እና በትብብር የመስራት መንፈስ እኛም ወደ እራሳችን በማምጣት ከዚህ ትምህርት ወስደን በትብብር ስራን በመስራት ኃላፊነታችንን እንወጣ ሲሉ አሳስበዋል። አትሌቶቻችን ሀገራችንን ለዚህ ድል ስላበቋትም እናመሰግናለን ብለዋል።

መርሃ ግብሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ “አንድ ሆነን እንስራ፤ ኢትዮጵያ ታሸንፍ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል።

Some Useful links

Tags Cloud

There’s no content to show here yet.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *