Ethiopian Maritime Authority

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን እና አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ  የማሪታይም አካዳሚ ለመክፈት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፤

መጋቢት19፣2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ከአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር የማሪታይም አካዳሚ ለመክፈት የሚያችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።

በኢትዮጵያ የማሪታይም አካዳሚን ቁጥር ለመጨመር እና ባህረኞች አሰልጥኖ ወደ ገበያው ለማቅረብ እንደሚያግዝም ተገልጿል።

Source: Ethiopian Maritime Authority Official Telegram Group

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *