የሞጆ ደረቅ ወደብ ግንባታ ተጠናቅቆ በቅርቡ እንደሚመረቅና ወደቡ በስፋቱ፣ በሚያንቀሳቅሰው የኮንቴይነር አቅም እንዲሁም በዘመናዊነቱ እጅግ ከፍተኛ አቅም ያለው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
በስፋቱና በኮንቴይነር የማንቀሳቀስ አቅሙ ከፍተኛ የሆነው የሞጆ ደረቅ ወደብ በቅርቡ ይመረቃል!

የሞጆ ደረቅ ወደብ ግንባታ ተጠናቅቆ በቅርቡ እንደሚመረቅና ወደቡ በስፋቱ፣ በሚያንቀሳቅሰው የኮንቴይነር አቅም እንዲሁም በዘመናዊነቱ እጅግ ከፍተኛ አቅም ያለው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
Website: http://localhost/etmaritime
Leave a Reply