January 15, 2025
የኢትዮጵያን የገቢና የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ተከፈተ።

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢና የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ተከፈተ።የንግድ ቀጠናው ለጅቡቲ ወደብ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ የገቢ ምርቶች በቀጥታ አገር ወስጥ እንዲደርሱ በማድረግ የወደብ ወጪን ያስቀራል ተብሏል።የምርቶችን ሎጂስቲክስ በማቀላጠፍ ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ የላቀ ሚና ይኖረዋል ነው የተባለው።

Tags Cloud

There’s no content to show here yet.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *